Road traffic safety certification and insurance fund directorate
- Home
- የእኛ አገልግሎቶች
- Road traffic safety certification and insurance fund directorate
የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ብቃት ማረጋገጫ ክፍል አገልግሎት
እስፒድ ሊሚተር ለማስገጠም አመልካቾች ማቅረብ ያለባቸው መረጃዎች
- የመኪናው ሊብሬ (ሰሌዳ ላለው መኪና)
- ከጉምሩክ የሚሰጠው ዲክላራሲዮን /ለአዲስ መኪና
- ፕሮቶኮሉን አማልቶ የወጣበት ደብዳቤ /ለአዲስ መኪና
- ለማስገጠም የከፈለበት ደረሰኝ
- የመግጠሚያ ፈቃድ መጠየቂያ ደብዳቤ
- መግጠማቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ
- የተሽከርካሪውን ሙሉ ዶክመንት
- የገጣሚው ድርጅት ንግድ ፈቃድ