Road traffic safety certification and insurance fund directorate admin ሰኔ 7, 2024

የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ብቃት ማረጋገጫ ክፍል አገልግሎት

እስፒድ ሊሚተር ለማስገጠም አመልካቾች ማቅረብ ያለባቸው መረጃዎች

  1. የመኪናው ሊብሬ (ሰሌዳ ላለው መኪና)
  2. ከጉምሩክ የሚሰጠው ዲክላራሲዮን /ለአዲስ መኪና
  3. ፕሮቶኮሉን አማልቶ የወጣበት ደብዳቤ /ለአዲስ መኪና
  4. ለማስገጠም የከፈለበት ደረሰኝ
  5. የመግጠሚያ ፈቃድ መጠየቂያ ደብዳቤ 
  6. መግጠማቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ 
  7. የተሽከርካሪውን ሙሉ ዶክመንት 
  8. የገጣሚው ድርጅት ንግድ ፈቃድ